Репост из: ከ ደጋጎቹ ዓለም
"ዑመር ሆይ! እሱኮ #በድር ዘመቻን ተሳትፏል"
ይህ ረሱል ﷺ ሃጢብ رضي الله عنه መካ ያሉትን ቤተሰቦቹን ከ አጋሪያን ጥቃት ለመጠበቅ ሲል ለ አጋሪዎች ረሱልና ባልደረቦቻቸው ስላሉበት ሁኔታ ደብዳቤ በ አንዲት ሴት ሲልክ ተይዛ ቀርባ ደብዳቤው ሲነበብ ዑመር እንዲህ አይነት ክህደትን የፈፀመን ሰው ልግደለው ብሎ ፍቃድ ሲጠይቃቸው የሰጡት መልስ ነው። እንደምታውቁት በድር ዘመቻን የተሳተፉትን ሰዎች አሏህ የፈለጋችሁትን ስሩ ይቅር ብያቹሃለሁ ማለቱ ይታወሳል።
እናም አንድ ጓደኛችሁ ስህተትን ሲፈጽም ስትመለከቱ ከዚህ በፊት ሰርቶ የነበረውን መልካም ነገር ፈልጉለትና ይቅርታ አድርጉለት። በሁሉም ህይወት ውስጥኮ ይቅርታ የሚደረግለት #በድር ይኖራል።
t.me/kedegagochu_alem