📌የPaws Nft Pre - Market ትላንት ማታ ተጀምሯል : መጀመሪያ ሲጀመር 1 Sol ነበር አሁን ወርዶ 0.1 Sol ገብቷል ። አሁን ላይ ያለዉ የSol ዋጋ 237$ ነዉ ።
1 Nft Voucher = 300K Paws📊
📌 አንድ ሰዉ 1 Nft Voucher ብቻ ነዉ ማግኘት ሚችለዉ : ሻጭ በጣም እንዳይበዛ ተብሎ ነዉ ። እንዲሁም Mint ለማረግ Phantom Wallet ላይ ትንሽ Sol Fee ያስፈልጋቹሀል ።
💭Nft Voucher & Pre - Market ምንድነዉ ?
🗣️Pre - Market አንድ Token List ከመደረጉ በፊት የምንገበያይበት ሂደት ነዉ : ማለትም ይሀ Token በAirdrop መልኩ ተሰቷቹ በእጃቹ ላይ ካለ በዚህ Pre - Market ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ። አልያም ይሀ Token List ሲደረገ ከPre - Market ዋጋ ይጨምራል ብላቹ ምታስቡ ከሆነ ቀድማቹ በPre-Market ገዝታቹ መጠባበቅ ትችላላችሁ ።
⏸Nft Vouncher - ይሄን መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከTelegram Mini App'ዎች የተጠቀመዉ Notcoin ነበር ።
👑ያላቹን Paws Point ወደ Nft ቀይራቹ መሸጥ የምችሉበት ሂደት ነዉ : ከዛ ይሀ የገዛቹ ሰዉ Nft Voucher ወደ Paws Point በመቀየር Exchange'ዎች ላይ ሄዶ ይገበያየዋል ማለት ነዉ ።🙂