የሚፈልጉትን አሳዶ የራስ ማድረግ ተፈጥሯዊ የወንድ ባህርይ ነው። የሐበሻ አውራ ዶሮን አታየውም? የሚፈልጋትን እሷ ስለኔ ምን ይሰማታል ፣ለምን አትወደኝም ፣ ለምን ስከተላት ትሸሸኛለች ሳይል ሳምባዋ እሰኪበጣጠስ አባርሯት ሲደክላት። ሴቷም ወንዱ ሲያሳድዳት ስትሸሸው የነበረው ስላልፈለገችው ሳይሆን የሴትነት ተፈጥሮዋ ማንም ተነስቶ በቀላሉ የሚያገኛት እንዳትሆን ስለሚያደርጋት ነው። ከዛማ እሷም የሱ ትሆናለች ያኔ ሲከተላት አይኔን ለአፈር ብላ እንዳልሮጠች አሁን ገና ሳይነጋ እሱጋር መሄድ ትጀምራለች ውሎና አዳሯ ሁሉ ከሱ ጋር ይሆናል ፥ እሱም የራሱ አእንደሆነች አስከብሮ ማንም ሳይነካት ይኖራሉ።
ለዚህ ነው ስንቱ የሚያፈቅራትን አንዱ ከየት መጣ ሳይባል ፣ እሷ በፊት ስለምትወደው ሰውም ሆነ እሷን ስለሚወዷት ሰዎች ግድ ሳይሰጠው አግብቷት አስረግዟት አስወልዷት Surprise የሚያደርገን ። ይህን ደግሞ እኔ እራሴ በብዙ በማውቃቸው ሰዎች ላይ ደርሶ ያረጋገጥኩት ነው። አብዛኛው ሰው ይህን አይነት ወንድ እንደ abusive ሰው ቢያስቡትም በእውነቱ ግን የሴቶችን ልብ የደረሰ ኔቸራቸውን ጠንቅቆ ያወቀ ወንድ ነው።
ስማ ስማ Sigma ነኝ የማትፈልገኝን አልፈልግም ካልደወለችልኝ ቴክስት ካልመለሰችልኝ ምናምን እያልክ መግማማቱን ትተክ ወንድ ሁን ከፈለካት እስክታለከልክ ድረስ አሳደሃት ያንተ አድርጋት ተቆጣት፣ አስጠንቅቃት ፣ aggressive ሁንባት ፣ ደነዝ አትሁን እንጂ አንዳንዴ አስጨንቃት Make some love story to tell ! 🙆♂️
ማሳሰቢያ‼️
…
ይሄን ምክር ተግብሮ ለሚመጣው ውጤት ሀላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!
ጨርሻለው!