Kurulus Osman ክፍል 297/298 ዛሬ አይለቀቅም አትጠብቁ !
see u in next week 👋
News☑️
በቦሉ ካርታልካያ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ኩሩለስ ኦስማን በዚህ ሳምንት አይለቀቅም።
አሁንም በእሳት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎቻችን አላህ ይዘንላቸው። ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎዱት ፈጣን ማገገም እንመኛለን።