❤️ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤️
🕊 † ብርሃነ ትንሣኤ † 🕊
† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። †
❖ ዓለም በጨለማ ተውጣና የሰው ዘር በሙሉ በኃጢያት ቁራኝነት ተይዞ የዲያብሎስ ባሪያ በነበረበት ዘመን ብርሃናተ ዓለም ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሞቱ ሞትን አጥፍቶ ብርሃንን ለገለጠበት ለትንሣኤው አድርሶናል ክብር ምስጋና ይገባዋል!!!
❖ የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ የዘለዓለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህች ዕለት መግነዝ ፍቱልኝ ፣ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በባሕርይ ኃይሉና ሥልጣኑ ተነስቷልና እንኳን ደስ አለን::
† ከዚህ በኋላ ለ50 ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን፦
† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን !
¤ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን !
† አሠሮ ለሰይጣን !
¤ አግዐዞ ለአዳም !
† ሰላም !
¤ እምይእዜሰ!
† ኮነ!
¤ ፍሥሐ ወሰላም !