ፖለቲካችን


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Политика


ስለ ቻናላችን ያላችሁን ማንኛውንም አይነት አስተያየት በዚህ በኩል ልፅፉልን ትችላላችሁ...
👉 @Our_politics_bot
ግሩፑን ለመቀላቀል
👉 @Our_politics1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций


6. Environmental Responsibility:

የአካባቢ ኃላፊነት፡-
ስለ ስርአትና አስተዳደር እያወራን ተፈጥሯዊ ሀብታችንን መዘንጋት የለብንም።
እናም መንግስትበበአየር ንብረት ለውጥ ላይ ርምጃ መውሰድ ወሳኝ ሚናው መሆን አለበት።
እናም የተፈጥሮ ሀብትን መጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ እንክብካቤን ያሳያል።

በእነዚህ ዘርፎች ላይ በማተኮር መሪዎች ከህዝቦቻቸው ጋር አዎንታዊ ግንኙነት መፍጠር ይችላሉ!
**


5. Social Justice and Equality:

ማህበራዊ ፍትህ እና እኩልነት፡-
ፍትሃዊነትን ማሳደግ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን መፍታት ከዜጎች ጋር ጥልቅ ስሜት እንዲኖር ያደርጋል። አንዱን አስደስቶ አንዱን ማስለቀስ አካታችነት የጎደለው፣ ፍትህ ያልታከለበት ስርአት ነው። እድሜም አይኖረውም።
**


4. Economic Opportunities:

የኢኮኖሚ እድሎችን መፍጠር:-
የስራ እድሎችን ለህዝብ መፍጠር፣ የሀገር ውስጥ የንግድ እንቅስቃሴ ማበረታታት፣ የተለያዩ የንግድ አይነቶችን እንዲያሻሽሉ እድሉን ማመቻቸት መንግስትን በዜጎች ዘንድ እንዲወደድ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል አንዱ ነው።
**


3. Prioritize Education and Health:
ለትምህርት እና ለጤና ቅድሚያ መስጠት፡-

ጥራት ባለው ትምህርት እና ጤና ላይ ኢንቨስት ማድረግ የሰዎችን ህይወት በእጅጉ ሊያሻሽል ስለሚችል መሪዎችን በህዝቦች ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ ያደርጋቸዋል።


መሪዎች በህዝቦቻቸው ዘንድ ተወዳጅ እና ተቀባይ ለመሆን እነኚህን ጥቂት ነጥቦች በትኩረት ማየት ይኖርባቸዋል።

1. Listen to the Public

(ህዝብን ማዳመጥ: ከዜጎች ጋር መቀራረብ፣ ሃሳባቸውን እና ስጋታቸውን በትክክል ማጤን ያስፈልጋል።
እንዲሁም መተማመንን መፍጠር እና መቀራረብን ማጎልበት።
**

2. Transparent Communication

ግልጽ ግንኙነት ያስፈልጋል።
ይኸውም ስለ ውሳኔዎች፣ ስለ ፖሊሲዎች እና ተግዳሮቶች ግልጽ መሆን የታማኝነት እና የተጠያቂነት ስሜት ይፈጥራል።
3. Prioritize Education and Health:

ለትምህርት እና ለጤና ቅድሚያ መስጠት፡-
ጥራት ባለው ትምህርት እና ጤና ላይ ኢንቨስት ማድረግ የሰዎችን ህይወት በእጅጉ ሊያሻሽል ስለሚችል መሪዎችን በህዝቦች ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ ያደርጋቸዋል።
4. Economic Opportunities:

የኢኮኖሚ እድሎችን መፍጠር:-
የስራ እድሎችን ለህዝብ መፍጠር፣ የሀገር ውስጥ የንግድ እንቅስቃሴ ማበረታታት፣ የተለያዩ የንግድ አይነቶችን እንዲያሻሽሉ እድሉን ማመቻቸት መንግስትን በዜጎች ዘንድ እንዲወደድ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል አንዱ ነው።
5. Social Justice and Equality:

ማህበራዊ ፍትህ እና እኩልነት፡-
ፍትሃዊነትን ማሳደግ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን መፍታት ከዜጎች ጋር ጥልቅ ስሜት እንዲኖር ያደርጋል። አንዱን አስደስቶ አንዱን ማስለቀስ አካታችነት የጎደለው፣ ፍትህ ያልታከለበት ስርአት ነው። እድሜም አይኖረውም።
6. Environmental Responsibility:

የአካባቢ ኃላፊነት፡-
ስለ ስርአትና አስተዳደር እያወራን ተፈጥሯዊ ሀብታችንን መዘንጋት የለብንም።
እናም መንግስትበበአየር ንብረት ለውጥ ላይ ርምጃ መውሰድ ወሳኝ ሚናው መሆን አለበት።
እናም የተፈጥሮ ሀብትን መጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ እንክብካቤን ያሳያል።

በእነዚህ ዘርፎች ላይ በማተኮር መሪዎች ከህዝቦቻቸው ጋር አዎንታዊ ግንኙነት መፍጠር ይችላሉ!
**


የአባይ ግድ እየተጠናቀቀ ነው እና የኤሌክትሪክ ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ የሚለው ዜና ይጣጣማል እንዴ? ይህቺን ሀገር አገኘናት ስንል የምናጣት ነገር ግራ እያጋባ ነው።
Опрос
  •   አዎ!
  •   አይ!
41 голосов


መንግስት " በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርዓት " ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል። ውሳኔው በመንግስት ቁጥጥር ሲከናወን የቆየውን የውጭ ምንዛሬ ግብይት " በገበያው አማካኝነት እንዲበየን " የሚያደርግ ነው። በዚህ ምክንያት:- 💵 US Dollar #CASH መግዣ ዋጋ  ➡️ 74.7364 መሸጫ ዋጋ ➡️ 76.2311 ** እስኪ በዚህ ተግባር ድምፃችሁን ስጡበት...
Опрос
  •   የመንግስት ተግባር ትክክል?🤔
  •   የመንግስት ተግባር ስህተት?🤔
44 голосов


ጊዜው በኦንላይን ገንዘቦችን የምንሰራበት ነው። ቴሌግራም ገብተን ከእውቀት በዘለለ ጥሩ ስራዎችን መስራት እንችላለን።

Tap to Earn 👈


Tap to earn 👈👈


"𝚃𝚑𝚎𝚊𝚝𝚛𝚎 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝙰𝚋𝚜𝚞𝚛𝚍"

ይኽ ቦታ «የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት» ይባላል። ስሙ እንደሚገልጸው ሕዝብን የወከሉ ሰዎች የተሰበሰቡበት ቦታ ነው። እነዚኽ ሰዎች ሕዝብ የተባለው ባለ እልፍ ቅጽ መጽሐፍ አጠሬራ ናቸው።

በደንብ አድርገው መልካችንን ይናገራሉ። ተወካዮቻችን የሕዝቡን ኹኔታ ወክለው ለምክክር ይቀመጣሉ። ምክራቸው ግን የአኪጦፌል ነው።

እንደ ሕዝብ አንዳችን ሳንቀር እንዴት እንዳበድን፣ ድንቁርና በመካከላችን እንዴት እንደገነገነ፣ ሆድ አደርነት እንዴት የሚያኮራ ሙያ እንደኾነ፣ ፒ.ኤች.ዲ ሠርቶ ተራ ሎጂክ መረዳት እስካለመቻል መደንዘዝ እንደሚቻል ያስረዱናል። በየሰፈሩ ያለውን ቀን የሚጠብቅ የአምባገነን መዓት ስናያቸው ይገለጥልናል።

ሱፍ ለብሶ እንዴት አውሬ መሆን እንደሚቻል፣ አብረን እየዋልን እንዴት እንደማንተዋወቅ፣ አጽዳቂ እንጂ አርቃቂ እንዳልሆንን፣ በሚያስለቅሰው የመሳቅ በሽታ ( PBA, pseudobulbar affect ) እንደተለከፍን ያስገነዝቡናል።

ዕውቀት እንዴት እንደሚያሰቃይ፣ መፍትሔ ከማምጣት እንደ በግ መነዳት እንዴት እንደሚቀልል እኛ እንዲገባን የሕዝቡን ኹሉ ባሕርይ ይዘው በዚያ ተሰብስበዋል። በመኻላችን ያሉ ጤነኞችን እንዴት እንደምናሳቅቅ፣ በጋራ እብደታችን መሃል ለማሰብና ለመጠየቅ የመረጡትን እንዴት እንደምናሰቃይ  ያሳዩናል።

የሕዝብ ተወካዮች ሆይ ባክቴሪያዊ፣ ፈንገሳዊ ጠባያችን የሚጠናበት “culture media” ሆናችኹ ስለከረማችኹ እናመሰግናለን። ምክር ቤታችኹ የበሽታችን ማሳያ “petri dish” ሆኖ ስላገለገለ እናመሰግናለን። ይኽ እናንተን ለመውቀስ አይደለም። ገጸ-ባሕርይ ሆናችሁ ይህንን ትራጆኮሜዲ በዓለም የቲያትር መድረክ ስለተወናችሁን አመሰግናለኹ። እንዲኹ ሳያችኹ ምንም ተስፋ አይሰማኝም።


የኑሮ ውድነቱ ወዴት እያመራ ነው?🤔
መንግስት መፍትሄ ማበጀት አቅቶት ነው? ወይስ የህዝብ ችግር ምኑም ስላልሆነ ነው በቸልታ የሚመለከተው?🤔

በዚህን ሰአት የሁሉም ምስኪን ኢትዮጵያዊ ጥያቄ ይህው ነው።
**
በዚህ ጉዳይ ሀሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን👇👇

@Our_politics_bot


አረረም መረረም ድርድር ተደረገ፣ እርቀ ሰላም ወረደ። እድሜ ካለ ሁሉን እናያለን። የሞተ ቀረ እንጂ። ድርድሩ ውጤታማ ነበር?🤔
Опрос
  •   አዎን ነበር!
  •   አሃይ አልነበረም!
136 голосов


አይቼ ስለወደድኩት ነው Inspire For Us ገፅን Join እንድታደርጉ የምጋብዛችሁ!

Join ለማድረግ
ይህን ይጫኑ👉 Inspire For Us


Репост из: ιиѕριяє 4 υѕ
እያንዳንዱ ትልቅ ነገር የሚጀምረው ከትንሽ ነገር ነው።

ቀስ በቀስ የሚደረግ እድገት የሁሉም ነገር ቁልፍ🔑 ነው።🙏😍
**


" ... የሀገሪቱን ጥቅም የሚያስቀድም ምክንያታዊ ድርድር ይካሄዳል ብለውናል " - አቶ መስፍን ተገኑ
.
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስታቸው ከህወሓት ጋር የተኩስ አቁምን በተመለከተ እንደሚደራደር መናገራቸውን አሶስየትድ ፕሬስ አንድ የዳያስፖራ ቡድን ሊቀ መንበርን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
**

👉 ምንጭ: https://t.me/tikvahethiopia/67032


ህዝቡ በቅርቡ እንዲፈቱ በተደረጉት እና ስብሃት ነጋና ሌሎች የጁንታው ተባባሪ ናቸው በተባሉት ላይ ቅሬታ እያሰማ ይገኛል።

እርሶስ መፈታታቸው ጠቃሚ ነው?
ወይስ ስህተት ነው? ብለው ያስባሉ?
እስኪ በኮመንት መስጫና በውስጥ መስመር አጋሩን።
**


ስብሃት ነጋ ልክ በአመታቸው ነው የተፈቱት።
**


ከእስር መፈታታቸው አስፈላጊ እና አግባብነት ያለው ነው ብላችሁ ታምናላችሁ?
Опрос
  •   አዎን! መፈታታቸው ትክክል ነው።
  •   አሃይ! መፈታታቸው ትክክል አይደለም።
90 голосов


#BREAKING

ከእስር በምሕረት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ፦

1. አቶ ስብሐት ነጋ
2. ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ
3. አቶ ዓባይ ወልዱ
4. አቶ አባዲ ዘሙ
5. ወ/ሮ ሙሉ ገብረ እግዚአብሔር
6. አቶ ኪሮስ ሐጎስ
7. አቶ ጃዋር መሐመድና በእርሳቸው መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ
8. አቶ እስክንድር ነጋና በእርሳቸው መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ
**


ሕዝቡ በቆራጥነት ከተነሳ ማንኛውንም ነገር በአሸናፊነት መወጣት ይችላል።
**

❲ኔልሰን ማንዴላ❳

Показано 20 последних публикаций.