❤️ suno ai
✅ሰሞኑን የተለያዩ ከኤየርድሮፕ ጋር በተያያዘ የተሰሩ ሙዚቃዎችን ሰምታችኋል የሚሰሩት በsuno ai ነው
Suno ai
➡️ለሰጣችሁት ፁሁፍ በነፃ ሙዚቃ ይሰራላችኋል
➡️ በፈለጋችሁት የሙዚቃ styles (hiphop, pop, rap, rock ሌሎችም
➡️ለልደት ለሰርግ ለተለያዩ ነገሮች ለምትወዱትን ሰው በራሱ ስም ሙዚቃ መስራት ትችላላችሁ
➡️አማረኛ ኦሮምኛ ትግረኛ ሙዚቃዎችን ይሰራል
➡️በsuno ai ሙዚቃ ሰርታችሁ ዩቲዩብ ላይ መልቀቅ ከዛ ዘፋኝ😎
➡️ ሙዚቃ ለመስራት በemail sign up ካደረጋችሁ በኋላ create የሚለውን ተጭናችሁ የምትፈልጉትን ፅፋችሁ create✅
ሙዚቃ ለመስራት ➡️suno ai
ከወደዳችሁ share, reaction ማድረግ እንዳይረሳ fam✅