#በዲን ላይ መፅናት ያለው ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ በመቆየቱ ከናንተ ውስጥ የሃምሳ ሸሂዶችን (ሰምዓቶችን) አጅር (ምንዳ) የሚያገኝበት።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2234