#ረመዳን ነክ ጉዳዩች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿رغِم أنفُ رجلٍ دخل عليه رمضانُ ثمَّ انسلخ قبلَ أن يُغفرَ له﴾
“እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ሰውዬው ረመዳን በሱ ላይ ገብቶበት ወንጀሉ ሳይማርለት በፊት ረመዳኑ የወጣበት።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 3545