ቤተሰብ የምር አሪፍ ተሳትፎ ነው። ያውም እኔ በስራ ምክንያት አክቲቭ ስለማልሆን እንጅ ከዚ በላይ እንደሚደምቅ እርግጠኛ ነኝ።
የቴሌግራም ስታር ጊፍት ከ10ስታር በታች ሁሉም ተሽጠው አልቀዋል። ለአንዱ አሸናፊ ወደ ቻናሉ ስታር ሽልማቱን በጊፍት ልልክለት ብልም ኢሊጅብል አይደለም።
ስለዚህ ለአሸናፊዎች የ5ብር ካርድ እሞላለሁ ከይቅርታ ጋር ስታር ብዬ ካርድ ስላልኩ።
ግን አትራፊ ናችሁ 1ስታር=2.15ብር