የምክር መልዕክት
የቴሌግራም ኤርድሮፖች አሁንም አክሳራነታቸው በ #Zoo መታየቱ አያስገርምም። ለኛ መስጠት ሲገባቸው ጭራሽ ኢንቨስት ያረጉትንም በሙሉ አከሰሩ።
የኔ ምክር ኢንቨስት ላይ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ።
ምንም ኢንቨስት ማይፈልጉ ግን የተሻለ ሚከፍሉ የዌብሳይት ኤርድሮፖችን ስሩ እላለሁ።
ሰላም እደሩ።
@RealCrypto77