ዝክረ አድዋ
የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን 129ኛ አመት ለመዘከር የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)ከሼባ ኢቨንትስ እና ከመቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ማክበር ጋር አብረን በመሆን የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ታላቅ የስነ-ጥበብ ድግስ አዘጋጅተናል።
ቅዳሜ በሚዘጋጅው መርኃ ግብር፦
📌ቲያትር
📌መነባነብ📃
📌ወግ
📌ፉከራ
እንዲሁም እናንተን ያዝናናል ያልናቸውን ዝግጅቶች ይዘን በጋራ በመሆን ኑ … የጥቁር ህዝቦችን ድል አብረን እናክብር እንላችኋለን ።
" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ
መልካም የድል በዓል
📆 የካቲት 22 (ቅዳሜ )
🕜 ቀን 8:00 ጀምሮ
📍አፍሪካ ሕብረት አዳራሽ,
ሃዋሳ ዬኒቨርሲቲ ዋና ግቢ
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
@shebaevents Telegram
https://youtu.be/I-q9fzpUKsM youtube
https://vm.tiktok.com/ZMkFfWhEf/ tiktok