📣 አድዋ ሲነሳ ቀድመው ህሊናችን ላይ ብቅ ከሚሉ የመድረክ ፈርጦች መሐል ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው ፥ በ''ወንዶች ጉዳይ'' ፥ ''አይራቅ'' ፣ ''ሼፉ'' ፣ ''ባለጉዳይ'' እና ሌሎች ፊልሞች ላይ በድንቅ ትወናው የምናውቀው፥ ተዋናይና ሁለ-ገብ የኪነ-ጥበብ ሰው አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አብሮን ለማክበር የጄሲሳ የበይነመረብ-እልፍኝ (online talkshow) እንግዳችን ሆኖ ቀርቧል ከታች ያለውን ሊንክ ተቀላቀሉን 👇👇👇
To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/uig-bijn-yiw
Or open Meet and enter this code: uig-bijn-yiw
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://t.me/HU_JCSA_Group
JC SA!
To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/uig-bijn-yiw
Or open Meet and enter this code: uig-bijn-yiw
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://t.me/HU_JCSA_Group
JC SA!