#ወንድም_ይወደዳል_እንጂ_አይታማም::
"ተቀምጠህ ወንድምህን አማኸው
፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋት አኖርህ።
ይህን አድርገህ ዝም አልሁህ፤ እኔ እንደ አንተ እሆን ዘንድ ጠረጠርህ፤ እዘልፍሃለሁ በፊትህም እቆማለሁ። "
መዝ 50:20
ይብቃ እኛ አገልጋዮች በማስተዋል እንሁን አብረን አገልግለን እግዚአብሔር ፊት እየቆምን ሰባኪ ዘማሪውን ዘማሪው ሰባኪውን ማጥላላትና ያልዋለበት ማዋል ሃሜትን ለመኖሪያ ማድረግ በሰዎች ዘንድ ጊዚያዊ ተቀባይነት ለማግኝት እራስን ፃድቅ አድርጎ ለማሳየት አገልጋይ ወንድምህን ሲያጥላሉ መዋል
በዚህም መልኩ ለእራስ የአገልግሎት መድረክ ማስከፈት በተከፈተልንም መድረኮች ዝማሬያችና ስብከቶቻችን ሃሜት የበዛባቸው ከምስባክ ስንወርድ የማንኖረውን አውርተን የምንወርደውን እናቁም ::ሃሜታችንንም የሚሰሙንም ይገምቱናል ይታዘቡናል የጊዜ ጉዳይ እንጂ አንድ ቀን እራሳችንን ያዋርደናል ሱስ የሆነብንም እንፀልይ ጌታ ፀጋውን ያበዛልናል ከዚህ ክፉ ሱስና በሽታ ይገላግለናል::
የሚሰማንን ህዝብ እናክብር ተቀምጦ የሚሰማን በተሰጠን የእግዚአብሔርን ፀጋ አክብሮ አሜን በል ስንለው አሜን እያለ ተነስተን እንቆማለን ስንለው ተነስቶ እየቆም እጃችንን ወደላይ አንስተን ስንለው እያነሳ የሚታዘዘን ከእኛ በእውቀትም በእድሜም የሚሻሉ አሉኮ ስለምንበልጣቸው ሳይሆን እግዚያብሄርን አክባሪ ስለሆነ እኛንም ስለሚወደን መሆኑን ጠንቅቀን ማወቅ ይኖርብናል::
በመጨረሻም
ወንድምህን ውደደው ውደደው አትጥላው የኢየሱስ ደም ፍሬ ነው
የሚለውን የዘማሪና መጋቢ የምወደውንና የማከብረውን የአገኝው ይደግን የቆየ መዝሙር ፈልጋችሁ አዳምጡ ተባርካችሁዋል::
ቢሾፍ ዳዊት ሞላልኝ
SOLA TUBE