አንዳንዶች እንኳን አማራ ሆንኩኝ ይላሉ
አንዳንዶች እንኳን ኦሮሞ ሆንኩኝ ይላሉ
አንዳንዶች እንኳን ትግራይ ሆንኩኝ ይላሉ
አንዳንዶች እንኳን ነጭ ሆንኩኝ ይላሉ
አንዳንዶች እንኳን ረጅም ሆንኩኝ ይላሉ
አንዳንዶች እንኳን ሀብታም ሆንኩኝ ይላሉ
እነዚህ ሁሉ ፀሐይ ይገባባችኋል እኔ ግን እንደዚህ እላለሁ
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ
እንኳን የጌታ ሆንኩኝ
እንኳን የኢየሱሱ ሆንኩኝ
የጌታ መሆን እንዴት ያለ መታደል ነው
ዘለአለም ከክርስቶስ ጋር በደስታ መኖር
ሁሉም ያልፋል ጌታ ብቻ ሕያው ተስፋችን አሜን፡፡
የኢየሱስ የሆናችሁ ደስ ይበላችሁ ከማይጠፋ ዘር የተወለዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ...
ብል የማይበላው ከወርቅና ከእንቁ ይልቅ እጅግ የከበረ የዘለአለም መኖርያ የተዘጋጀላችሁ ከጌታ ጋር ዘለአለም ለመኖር ይታጫችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።
@SOLA_TUBE