ሰሃባዎች ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከሞቱ በኋላ እሳቸውን በሞት ማጣታቸው በጣም ሃዘኑ ቢጎዳቸውም አመት ጠብቀው “እሳቸውን ለማስታወስ ልደታቸውን እናክብር” አላሉም፡፡
ይልቁንም ሰሃባዎች የነብዩን ሲራ (ታሪክ) ከአመት እስከ አመት በመማር፣ በማስተማር፣ ሱናቸውን በመተግበር፣ ቢድዓን በመራቅ እንደታዘዙት ቀጥ ብለው ለሚቀጥለው ትውልድ (ለታቢኢኖች) ንፁሁን የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና አስተላለፈዋል፡፡
እኛ ከሰሃባዎች በላይ ነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አንወድም፡፡ የነብዩ ወዳጆች (ሰሃባዎች) የሰሩትን ብቻ እንስራ፣ እነሱ የራቁትን እንራቅ፡፡ መውሊድ ቢድዓ፣ ጥመት፣ የሺርክ መነሃሪያ ነው፡፡ እንሽሸው፡፡
https://t.me/SadatTextPosts