አላህን መሳደብ?
قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم أُرَاهُ " يَقُولُ اللَّهُ شَتَمَنِي ابْنُ آدَمَ وَمَا يَنْبَغِي لَهُ أَنْ يَشْتِمَنِي، وَتَكَذَّبَنِي وَمَا يَنْبَغِي لَهُ، أَمَّا شَتْمُهُ فَقَوْلُهُ إِنَّ لِي وَلَدًا. وَأَمَّا تَكْذِيبُهُ فَقَوْلُهُ لَيْسَ يُعِيدُنِي كَمَا بَدَأَنِي
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ
“አላህ የአደም ልጅ ሰደበኝ አለ፡፡ ሊሰድበኝ ግን አይገባውም፡፡ በእኔም ካደ (አስተባበለ) ግን አይገባውም (በእኔ ለማስተባበል)፡፡ እኔን መስደቡ እኮ ለእኔ ልጅ አለው ማለቱ ነው፡፡ በእኔ ማስተባበሉ ደግሞ መጀመሪያ እንደፈጠረኝ አይደግመኝም (አፈር ከሆንኩ በኋላ መልሶ አይቀሰቅሰኝም) ማለቱ ነው፡፡” ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡
አላህ ሚስትም፣ ልጅም የለውም፡፡ አላህ የማንም አባት አይደለም፡፡ ከአፈር ፈጠረን፣ ወደ አፈር እንመለሳለን፣ አጥንታችን ከበሰበሰ በኋላ ቀስቅሶ መልሶ ሙሉ አካላችንን ይመልሰዋል፡፡ ከዛም እዚህ አለም ላይ ለሰራነው የጎመን ዘር ፍሪ የሚያክል መልካም የሰራ ያገኘዋል፣ መጥፎም የሰራ ያገኘዋል፡፡ የፍርዱ ቀን ባለቤት አላህ በባሪያዎቹ መሃል ይፈርዳል፡፡ ጀነት ለባልተቤቶቿ፣ ጀሃነምም ለባለቤቶቿ ተዘጋጅተዋል፡፡ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን፣ ከክህደት፣ ከንፍቅና፣ ከውሸት ይጠብቀን፡፡ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት፡፡
https://t.me/SadatTextPosts