😂😂ሳቅ በሳቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


በሳቅ ፍርስ ማለት ይፈልጋሉ ። የጥርሶን ጥራት ሳናይ በሁሉም ደረጃ እናስቃለን 😂😂 እንስቃለን🤣🤣
https://telega.io/?r=pWlWjrpC

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


ሁለት ህፃናት ታመው  ሀኪም ቤት ወረፋ እየጠበቁ ነበር አቡሽ ሚጣ ስታለቅስ አይቶ ለምን ታለቅሻለሽ? ብሎ ጠየቃት፡፡

ሚጣ፡- የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡

አቡሽ፡- እና ምን ችግር አለው?

ሚጣ፡-የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ፡፡ አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ

ሚጣ፡- አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ምታለቅሰው?

አቡሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡
🤣🤣🤣🤣🤣🤣


ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌ ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደል ወይ
                 አለ አንዱ.....😅


🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😳🤣


ፍትህ ለ ሲንግሎች


አለን ደግሞ እኛ ፍቅር ጠሮብን
ሲግማ በሚባል ማስክ የተሸፋፈንን
ፍቅሬ ማሬ ብላችሁ ስትሞላቀቁ
ለኛም ስስ ስሜት please ተጨነቁ

ሲግማ ነን ብለን ምንም ብንፎክር
ውስጣችን ግን አለ አምሮት የፍቅር

Hands off singles ✊

ሲ ነ ግ  (የሲንግሎች ነፃ አውጪ ግንባር)

✍ S_E


አዝጓ አያቴ 🧓🧓  ክፍል አንድ :

Me : አያቴ  ማታ በህልሜ ፖሊስ ሲይዘኝ አየሁ።  እስቲ ፍቺልኝ።
=
=
=
=
=
አያቴ : እሰይ ይበልህ ማን መታወቂያ ሳትይዝ ተኛ አለህ😒😒

እስቲ ለአያቴ 😁
😁


#የሐበሻ_ሌባ ማለትኮ ሊሰርቅህ ጊቢ ገብቶ የሚሰርቀውን ሲያጣ ..

#ቧንቧ ከፍቶ የሚሄድ ከንቱ ፍጡር ነው ። 🙈😂

Like ማንን ገደለ😂


ፈግግ ካልክ ጥሩ ጓደኞች ኮስተር ካልክ የተሸበሸበ ግንባር ይኖርሃል።
  
#እስኪ_አንዴ_እንሳቅ_አይቆጥርም 😁


ከቀጫጫው ጀለስህ ጋር እየተጣላህ ሸሚዙን ሲሰበስብ

ጭራሽ ስለት ይዘሀል😂

😂😆🤣


ቅድሚያ ሟች ሆንኩኝ🥺😭😂😂


ከቤ - ወንድሜ facebook  ላይ ፎቶዬን አየከው

ማሜ - አዎ
እንደውም 2 ጊዜ ነው like  ያረኩልክ

ከቤ-  ዋው ትክክለኛ ወንድሜ እኮነክ
😂
😜😜😜😜
የገባው  like👍👍👍👍


😂😂😂😂


የሴቷ ሻርክ መጠርያ ማን ይባላል? ሲሉሽ ሻኪራ ያልሽዉ ልጅ ግን ምነዉ ጠፋሽ ?


ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት
             
#ኤ_ደን    😂😂

አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት
         
#አብድረ_ዛቅ 😂😂
     

ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
        
#ዳ_ግም   😂😂
 

የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት
          
#ሜ_ላት    😂😂


ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት
          
#አ_ብይ


ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን
          
#ና_tea

ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት
          
#ዳ_night

     
ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት
          
#ጆ_sea
 

ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት
          
#sun_night


ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት
            
#ሲ_fun


ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት  #ቅ_ድስት


ቀዩን ልጅ ማን አሉት   #ያ_red

ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
         
#ና_home


ይህን ያውቁ ኖሯል
.
ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው
🤣




የጊዜ ሰው ነህ/ነሽ ?

ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/EVY48yZA5cE?si=Lkrhxr7tS5NPiNJv
👆👆👆👆👆👆👆👆


ቆሻሻ አውጡ እያሉ ሲጨው
ማዘር ወደኔ ትዞርና

#እራስህን ችለ ውጣ☹️😂


ባነብ አላልቅ አለኝ😭 ፣ ብገልጠው ብገልጠው፤

ድሮም ጭንቅላቴ ስልክ ስልኩን እንጂ ትምርቱን አያውቀው 😩


ቦክስ እየተወዳደርክ አንዱ የሌለ ያለ እረፍት ሲያጣድፍህ

ቆይ ለምን እንጣላለን ፈጣሪ እኮ አይወደውም

😁😆🤣


ፈግግ ካልክ ጥሩ ጓደኞች ኮስተር ካልክ የተሸበሸበ ግንባር ይኖርሃል።
  
#እስኪ_አንዴ_እንሳቅ_አይቆጥርም 😊


አይጥ ጠላ ጠምቃ
ጠጥታ ጠጥታ
⚒ዱላ ስጡኝ አለች
ድመት ልትመታ 🐱

Dislike ማንን ገደለ🤭😂😂😂😂😂

Показано 20 последних публикаций.