ROLEX ALL GEEPASS UNIVERSAL REMOTE
ለሁሉም GEEPASS እና የመኪና ቴፖች የሚሆን UNIVERSAL REMOTE ላስተዋውቃችሁ
- አሞላሉም ውስጡ ላይ ባለው Manual መሰረት በፎቶ ካለ
በቅድሚያ Mute በተንን ተጭነው ይዘው Power ይነካሉ ከዛ ቀዩ 🔴 በርቶ ይቀረል!
በመቀጠል ከManual ላይ የኛን ሪሞት ፎቶ እናስገባለን ከዛ ይሰራል!
በAutomatic Search ደግሞ
- POWER በተኑን ጫን ብለን እንይዝና ቀዩ 🔴 መብራት ብልጭ ብልጭ እያለ ልክ Geepass ላይ ወይንም የመኪና ቴፑ ላይ ትኩረት አድርገን እየጠበቀን ድምፅ ሲጨምር ወድያው POWER በተኑን እንለቃለን!