LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል እንይ :-
LEG N24+ FOREVER ,N24+ ULTRA JAGUAR, N24 PRO MAX , N24 PRO MAX PRIME እነዚህ ሁሉም ሞዴሎች አጫጫናቸው አንድ አይነት ነው
•መጀመሪያ የራሳቸውን የመጨረሻ software አውርዱና ሰሙን ወደ Update.bin ቀይራችው
በፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ ስክተን ከጀርባ ያለውን Power swicth ON አድርገን በፍጥነት ፊት ለፊቱ ያለውን Power በተንን ጫን ብለን በመያዝ ሙሉ በሙሉ ጭኖ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛም በራሱ ይበራል ::
LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር sofware file አሁን ካሉ ከሁሉም ሪሲቨሮች በላይ (37MB )ስለሆነ አንድ folder በመክፈት ስሙንም files በማለት የሪሲቨሩን የመጨረሻ software ደግሞ Gxrom.bin በማድረግ folderu ውስጥ ማስገባት ከዛ በኋላ ፍላሹን ስክተን የጀርባውን Power swicth on ማድረግ ወዲያው ደግሞ የፊት ለፊቱን Power በተን ጫን ብሎ መያዝ መቁጥር ሲጀምር መልቀቅና ቆጥሮ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛ በራሱ ይበራል!