#ምክር ለ2017 ተፈታኞች
🦋እቅድ አውጡ ;- ሙሉ ጊዚያችሁን ፃፉት ማሳካት የምትፈልጉትን የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ብላችሁ ፃፋት ። ያወጣችሁትን እቅድ ምን ያህል እየተገበራችሁት እንደሆነ ክትትል አድርጉ ።
🦋የተጋነነ እቅድ አይኑራችሁ ;- ያለንበትን ሙድ ሁሌ ማስቀጠል ስለሚከብድ ቀለል አድርጋችሁ ጀምሩ።
🦋በቂ እንቅልፍ ተኙ ;- ከስድስት ያላነሰ ከሰባት ሰአት ያልበለጠ 🤷♀️ ። ምሳሌ ከማታ 4-10 ወይም ከ 4-11 አዎ ተማሪ አይደላችሁ እንዴ
🦋እራሳችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር በፍጹም አታወዳድሩ ;- አስታውሳለሁ ሁላችንም ብዙ ጉረኛ 🙍♂️🙍 ጓደኞች አሉን ። ይመጡ እና እስካሁን የ አስራ አንደኛን cover አላደረክም እንዴ ይሉሀል ። cover እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ትላለህ ። በቃ አለቀልኝ ትላለህ ።
🦋ሶሻል ሚዲያ መጠቀም አቁሙ (ቀንሱ) ;- social media ገዳይ ነው ። ጊዜን አዕምሮን ይገድላል ።በተለይ ቲክቶክ application እስካሁን ስልካችሁ ላይ ካለ uninstall አድርጉት ። 90% ጥላቻ እና ዘረኝነት ነው ይቅርባችሁ ። እመኑኝ
🦋ጓደኛ ምረጥ ;- ስለጥናትህ ከሁሉ ጋር አታውራ ። የት እንደደረስክ ምን እንደቀረህ በጣም open mind የሆኑ ጓደኞችን መምከር የሚችሉ ንግግራቸው ያማረ አንዳንድ smart ሰዎች አሉ አደል እናንተ ትምህርት ቤት እነሱ ጋ ሂድና አማክራቸው ............ይቀጥላል
Don't forget to share with your friends!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh