Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሲንቄ ባንክ የረመዷን የፆም ወርን ምክኒያት በማድረግ በሃገሪቱ የተለያዩ ክልሎችና በአዲስ አበባ ከተማ የኢፍጣር መረሃ ግብሮችን እያካሄዳና የድጋፍ አበርክቶዎችን እያደረግ ይገኛል፡፡ ትላንት መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት ለተረጂ ወገኖች እንዲሁም ለአቅመ ደካሞች የኢፍጣርና ምገባ ፕሮግራም ከማካሄዱ በተጨማሪ ለበጎ አድራጎት ድርጅቱ የ1,000,000 ብር ድጋፍ አበርክቷል፡፡
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#EMPOWERED_TOGETHER
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan
#EMPOWERED_TOGETHER