አልከሶ ላይ የሚደረጉ የሽርክ አይነቶች በጥቂቱ
በስልጥኛ ቋንቋ !!
❶ አልከስዬን ካሌ ዩለ አቦተ = ዮክቤ ረክቤን ወዬ በጫረተ
❷ ዮልዬይ ወልዬ አልከስዬ = የረህመተይ በረ ክፈቱዬ
❸ ያልከሶ አባባዬ ትልብል ትልብል = ለማኒ ጣልኩሙኝ ውርውር ልልብል
❹ ያልከሶ አባብዬ ኑዲኒሞ = ኤወዲ እለፈዲ ብለኒሞ
❺ ብንጥረታም ውስጥ ኡፍታሙ ሙለ = አቤት አቤት ይላን የሙሪዲ በላ
❻ አልከስዬን ካሌ ባዬት አለ = የትቆጬ ህንጣብተ ያበቀለ
❼ ያልከሶይ ጎተረ ባባተረ = ለኘ ልዮቡነ ምን ሀተረ
➑ ምንን በባሉሞ ትመጦሞ = አቤት አቤት ህላን በላይ ሰቦ
➒ ያልከሶ አባባዬ ላአሏህ በሎ = ይንጭነናይ ደዊ እትደሎ
❿ ህንጥረት ህንጥሮ ለዙረነ = ተላላፊ ነቶ ለይነቺነ
=============
ይህነው ሽርክ ማለት !! ቀላል ነገር አድርገን ማያት የለብንም !! ከቤተሰቦቻችን ጀምረን አከባቢያችነን ጭምር ልናስጠንቅቅ ይገባል ባይነኝ !!
@
t.me/SilteIslamicDawaaCenter