የ Vkontakte ሶሻል አፕ ፡ መስራች የሆነው ወጣት ፡ የስራ ፍሬያቸው ተቀባይነት በማግኘቱና ትርፋማ በመሆኑ ፡ ምክትል ስራ አስኪያጁን ጠርቶ ብዙ ብር ሸለመው. ..
እና በወዳጅነት ስሜት የሸለመውን ብር እያሳየው. .. አሁንማ በቃ ሀብታም ሆንክ እኮ አለው. .
...............
ስራ አስኪያጁም እየሳቀ ልክ ነህ ብዙ ብር ሸልመኸኛል ግን እኔ የምሰራው ለገንዘብ ሳይሆን ለመንፈስ እርካታ ነው ሲል መለሰለት
" ኸረ እንደዛ ከሆነማ. . እስኪ የተሸለምከውን ብር በመስኮት ጣልና አሳየን "
ማናጀሩ ይህን እንደሰማ የተሰጠውን ገንዘብ በትኖ የገንዘብ ፍቅር እንደሌለበት ለማሳየት ወደ መስኮት ሊጠጋ ሲነሳ. ..
ፓቬል እጁን ያዘው. ..
ብርንማ እንደዚህ መጣልማ ደስ አይልም. .. ገንዘብን ለመጣልም ቢሆን ጥበብን ተጠቀም. . ለምሳሌ. .አለና. .. ሰውየው ከያዘው ገንዘብ የተወሰኑ ኖቶችን በመውሰድ አንዱን ጠረጴዛ ላይ አስቀመጦ ማጣጠፍ ጀመረ. ...
እና በጥቂት ሰከንዶች በብሩ ኖት የልጆች መጫወቻ የሚመስል ፕሌን ሰራና አስቀመጠ. ..
..............
በደቂቃ ውስጥም የተወሰኑ የብር ኖቶችን ወደ ፕሌንነት ከቀየረ በኋላ. ..
" አሁን ብትጥላቸው እንኳን አርቲስቲክ በሆነ መልኩ አየር ላይ ተንሳፈው ነው የሚያርፉት "
....
እና ይህን ብለው የብር ፕሌኖቹን አንድ በአንድ በመስኮት መጣል ጀመሩ ።
.....
የተጣሉት የብር ኖቶች እንደ አውሮፕላን እየተንሳፈፉ ወደ ምድር ማረፍ ሲጀምሩም በቅዱስ ፒተርስበርግ ጎዳና ላይ የሚረማመዱ የነበሩ ሰወች ገንዘቦችን ለማግኘት መሻማት ያዙ ። ከላይ ሆነው ገንዘቡን ይጥሉ የነበሩት እነ ፓቬል ይህን ሲመለከቱም ይበልጥ ግርግር እንዳይፈጠር በማለት ፡ ገንዘብ ማብረራቸውን ተውት ።
......የሀብታም ቀልድ ይልሀል ።
.........
ይህ ሰው ግን ማነኝ አለ ?
ይህ ሰው ማለት ፓቬል ዱሮቭ ይባላል ። ማለት ሰሞኑን ፈረንሳይ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው ፡ የቴሌግራሙ መስራችና ወጣት ቢሊየነር ነው ።
....
በነገራችን ላይ ፓቬል ዱሮቭ ከመረጃ ነጻነትና መሰል ከሆኑ ሁኔታዎች ጋር በማዛመድ ቴሌግራምን ሲመሰርት መለያው ያደረገው. . ይህን የወረቀት ፕሌን ነው ።
ምንጭ: ሶሻል ሚዲያ
@SmartBirrAirdrop