🐹 ነገ ማታ 3 ሰአት Snapshot ይነሳል ይህም ማለት እስከዛሬ የሰራነው ለ Distribution እንዲያመች የሰራነው በሙሉ ወደ $HMSTR ይቀየራል
በቀረን ጥቂት ሰአታት ውስጥ ምን ማድረግ አለብን?
✅ Wallet Connect አድርጉ፤ Verify ማድረግ የምችሉና Sep 26 Market ሲከፈት የተለየ ችግር እንዳያጋጥማቹ Binance, OKX & Bybit ተጠቀሙ፤
✔️MultiAccount የሰራቹ Verified ያልሆነ Tg Wallet Connect ማድረግ ትችላላቹ ነገር ግን $HMSTR ዋሌታቹ ላይ ከገባ በኋላ በ Telegram Contact ወደ ሌላ Verify ወዳረገ ሰው ልካቹ ነው መገበያየት የምትችሉት
✅ Coin አታስቀምጡ፤ ሁሉንም በቻላቹት መጠን Profit Per Hour ላይ እንዲሁም SKIN ግዙበት
PPH ከሁሉም በላይ ወሳኝነት አለው ለ 🐹 Airdrop
✅ በቀላሉ Achieve ልታደርጉ የምችሏቸው Achievements ካሉ እነሱን ጨርሱ
✅ KEY መሰብሰብ ግዴታ አይደለም ነገር ግን የሰበሰባቹ ከሌላው ከፍ ያለ Airdrop Distribution ይኖራቹሀል👍
Source: infinity crypto