ለሁሉም የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ምሩቃን
የዩኒቨርስቲያችን የቀድሞ ምሩቃን ማህበር የተመሠረተ በመሆኑ የማህበሩ አባል መሆን የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተመለከተው ሊንክ በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
https://t.me/+GbP08hiBpb1mOTg8
በተጨማሪም በተሰማራችሁበት የሥራ መስክ የደረሣችሁበት ስኬት ለሌሎች ማስተማርያ እንዲሆን ፍላጎት ያላችሁ ምሩቃን የድርጅታችሁንና የራሣችሁን ታሪክ ከውስን ፎቶግራፎች ጋር ከአንድ ገፅ ባልበለጠ ብትልኩልን በዩኒቨርስቲው ዌብሣይት፣ ቴሌግራምና ፌስቡክ ማውጣት የምንችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡