ቀን 24/06/2017ዓ.ም
ለ2017ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ብቻ ውጤት ለመመልከት ዌብሳይቱ Contact ICT የሚላቹህ ተማሪዎች መምህራኖቻቹሁን ያልገመገማችሁ በመሆኑ የቀራቹ እስከ 02/07/2017ዓ.ም ድረስ ስለሆነ በhttps://ugseval.smuc.edu.et/ ላይ እየገባችሁ መምህራኖቻቹሁን በሙሉ እንድትገመግሙ ሁሉንም መምህራኖቻቹሁን ካልገመገማቹሁ ውጤታቹሁን ማየት የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ICT UNIT Development and Support Unit