Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የኢትዮጵያ በተለይም በተቃውሞ ፖለቲካ የሚሳተፉ ሰዎች ሐገርና ሕዝብ እንምራ ከማለታቸው በፊት ቅድሚያ ራሳቸውን ሊመሩ ይገባል። ዐብይ ሐገርና ሕዝብ የሚያስተዳድርበትን መንገድ ከሚተቹት መካከል አብዛኞቹ ራሳቸውን መምራት የማይችሉ ናቸው። አንዳንዶቹ ጭራሽ ዶ/ር ዐብይን ወልደው ማድረስ የሚችሉ ሰዎች ቢሆኑም ዛሬም ቤተሰብ መስርቶ ለመምራት ተቸግረው የሚታዩ ነገር ግን ለትችት ከማንም በላይ የሚሽቀዳደሙ ሆነው የሚታዩ ናቸው። እነዚህ ሰዎች ቤተሰብ መመስረት ያልቻሉት በዋናነት ግለኝነት የሚያጠቃቸው ኋላፊነት መውሰድ የማይችሉ ራስ ወዳድ ስለሆኑም ነው።
እናም ሐገርና ሕዝብን ለመምራት ከማሰብ በፊት ትንሿን ተቋም ቤተሰብን መምራት ግድ ይላል።
እናም ሐገርና ሕዝብን ለመምራት ከማሰብ በፊት ትንሿን ተቋም ቤተሰብን መምራት ግድ ይላል።