የታጋይነት፣ የጽናትና የአሸናፊነት ውጤት የሆነው የጀግንነት ጥግ አንተ ነህ። አዎ አንተ የጀግንነት መለኪያ ነህ። ያንተ ጀግንነት እንደአብዛኛው ኢትዮጵያዊ በተለመደው የጦር ጀግንነት መለኪያ ብቻ የሚለካም አይደለም። ያንተ ጀግንነት ከጦር እኩልና ጎን ለጎን በግብርና ፣በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ በኢኮኖሚ፣ በዕውቀት፣ በጥበብ፣ በፓርቲ፣ በመንግሥት ሥራ፣ በአገልግሎት፣ በሰውነት፣ ወዘተ.. የሚለካም ነው። አዎ ያንተ ጀግንነት በአንድ ዘርፍ ሳይሆን ሁለንተናዊ ነው። አርበኝነት በጦር ሜዳ ብቻ ለሚመስለን በልማት ሜዳም የሚመዘገብ መሆኑን ሠርተህ ያሳየኸን ብሔራዊ ጀግናችን ነህና እንኮራብሃለን።
ባንተ የፀና የአልቆና አርቆ ማየት በሚያስችል ብሩህ አዕምሮ ቀያሽነትና መሪነት ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናዋን ታረጋግጣለች!!
መልካም የሥራ ዘመን ታላቁ መሪያችን🙏
ባንተ የፀና የአልቆና አርቆ ማየት በሚያስችል ብሩህ አዕምሮ ቀያሽነትና መሪነት ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናዋን ታረጋግጣለች!!
መልካም የሥራ ዘመን ታላቁ መሪያችን🙏