ለውጥማ ቀላል አለ!!!
ከዚህ ዓመት ጀምሮ ዓለም እንኳን ለአድዋ ብሔራዊ የድል በዓል ቀን በሰላም አደረሳችሁ የሚለን ይሆናል። እኛም ከመቼውም ጊዜ በተለዬ እንደ ሐገር እንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን የምንባባልበት ልዩ የኩራት የከፍታ ቀናችን ይሆናል። ገና ብዙ የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚያሳዩና ኢትዮጵያን ወደሁለንተናዊ ከፍታ የሚወስዱ የቀደሙ ድንቅ አሻራዎች እየተገለጡ ለአዲሱ ትውልድ የሞራል ስንቅ ለመንገዱ ብርሃን ሲሆኑ እናያለን። ረጅም ዕድሜና ጤና ለውዱ መሪያችን ለዐብቹ ይሁን❤🙏