ዐቢቹ በስንዴ እራስን እንቻል፣ ወደብ ይኑረን፣ ራስን አቅም እንገባ የሚለው በምንም ጥገኛ ላለመሆን ነው።
ለምን በስንዴ እራሳችንን እንቻል ብሎ ሁሌ እንደሚጮኽ ዛሬ የዘለንስኪን ውርደት ያየ ይገበዋል። ለምን ከእርዳታ መላቀቅ እንዳስፈለገን ሌሎችን መተማመን በተቀያያሪ ዲፕሎማሲ ውስጥ አንድ ቀን ውርደትን ስለሚያከናንብ ከዚያ ለመትረፍ ነው።
ወደብ ያስፈልገናል፣ የራሳችን የባህር ሃይል ቀይ ባህር ላይ ያስፈልገናል ብሎ ዐቢቹ የሚሰግጠው ህልውናችን ስለሆነ ነው። ህልውናችን ሌሎች እጅ ላይ ከሆነ ነገ አንዷ ሃገር ልክ እንደአሜሪካ ካርዷን ቀይራብን እንዋረዳለን። ጅቡቲ ለአንድ ሳምንት መንገዶቿን ብትዘጋስ? አልያም አሰባሪዎች ጅቡቲ ላይ ጦርነት ቢከፍቱስ ጉሮሮአችን ተዘጋ ማለት አይደለም?
የሌላ ሃገር ጥገኛ እንዳንሆን ሃይላችንን አጠናክረን፣ ምርታችንን አሳድገን፣ የራሷ ባህር ሃይል ኖሯት፣ የራሷ ወደብ ያላት ሃገር አድርገን በራሳችን በአስተማማኝ አቅም ካልቆምን ማንም በዘላቂነት ደግፎ ሊያቆመን አይችልም። ዐቢይ ኢትዮጵያ ከማንም ጥገኝነት ትውጣ ብሎ ኮራ ጀነን ሲል ለምን እንደሆነ የሚገባህ የዩክሬን በአሜሪካናበኔቶ ሃገራት ተማምና የማያስፈልጋት ሁኔታ ውሰረጥ ገብታ መዋረድ ያየ ይማርበታል።
አጎዋ እናቆምባቹሃለን ብለው ሲያስፈራሩ እጃቸው ላይ ያለው ይሄ ብቻ ስለሆነ ነው። አደረጉት፣ ምናችን ጎደለብን? አንደ ዩክሬን ተዋረድን? መጣችሁም ሄዳችሁም እኛ የአድዋ ልጆች ነን ብለን ደረታችንን ነፍተን ቀጥለናል። እንኳንም አደረግን። ለአጎዋ እና ለUSAID ያለቃቀሳችሁ እኛ እንደ ዘለንስኪ የሚዋረድ መሪ የለንም፣ ኩሩ ነው የእኛ መሪ አይሰማም እመኑ!
ትራንፕ የዐባይን ግድብ ጉዳይ ለግብፅ ወስኖ እንደነበርስ ታስታውሳላችሁ? በመጀመርያ ዙር ስልጣኑ ኢትዮጵያ ግድቡን ታቆማለች ብሎ ተቆጥቶ ነበር፣ አልሰማንም። በመቀጠል የህወሓት ጦርነትን በመደገፍ የጉዞ ክልከላና ሌሎች ነገሮችን ፈፅሞ ነበር። ግን የዶክተር ዐቢይን መንግስት ሊደፍር አልቻለም።
ጎንደር ፋሲለደስ