Репост из: SELU PRINCE👑
🥀ጊዜ በራሱ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው……
ሁሉንም ስህተቶቻችንን በቀናቶች መሽከርከር ልክ እንዳልነበርን እንደመስታወት እያጎላ የሚያሳይ…………
ስንትና ስንት ነገራቶችን ነው ስንሰራቸው በሰዓቱ ፍፁም ልክ መስለውን ከአመታት በኋላ ግን ስናስታውሳቸው ሁላ ሚያሳፍሩን?
እናም ምን ልላችሁ ነው ሰዎች ልክ አይደላችሁም ተመለሱ እያሉ ደጋግመው የነገርኳችሁ ነገር ካለ አብዝታችሁ ግትር አትሁኑ !
ምናልባትም እነሱ ከእድሜያቸው አንፃር የደረሱበትን የብስለት መጠን ስላልደረሳችሁበት ይሆናል
𝑫𝒓 𝑴𝒖𝒃𝒂