Репост из: SELU PRINCE👑
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ሰደቀቱል ጃሪያ
ትልቁ ዳሩሰላም መስጅድ ትልልቅ ነገራቶችን አሟልቶ ጨርሶ አንዲት ትልቅ የውሃ ሮቶ ብቻ ትቀረዋለች እናም ውድ ሙስሊሞች : የውልባራግ ሀርዴዎች እንዲሁም መላው አህለል ኸይሮች ይህችን ሮቶ ረመዷን ከመግባቱ በፊት ብንገዛት እና የበኩላችንን ሰደቃ ብናደርግ
የሮቶው ዋጋ ከ 75-100ሺ ብር ነው ሚሆነው ሁላችንም የቻልነውን እናስገባ
ባረከሏሁ ፊኩም
አለህ ካወጣችሁት በላይ አድርጎ ይካሳችሁ !
DaruselaM Mesjid Account
1000327810778