የ2017 ዓ/ም የመውጫ ፈተና ውጤት በሲስተም ችግር ምክንያት እስካሁን ይፋ አልተደረገም።
ትምህርት ሚኒስቴር የሲስተም ችግር ቀርፎ የፈተናውን ውጤት ይፋ ማድረጉን ሲያሳውቅ እና የውጤት መመልከቻው አገልግሎት ሲሰጥ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።