.....ለስፖርት አፍሪያን በሙሉ.....
በዚህ ሰዓት አለማችን ትልቅ ውጥረት ውስጥ ነች ይህ የአለም ጭንቀት ደሞ ሃገራችንን ላይ በተወሰነ መልኩ ነክቷታል ታዲያ ለቅድመ ዝግጅት የተለያዩ ርብርቦች እየተደረገ ነው እኛም የስፖርት ቻናሎች ለኮሮና የአቅማችንን ዕርዳታ ለማድረግ ከዛሬ ጀምሮ እንቅስቃሴ እያደረግን እንገኛለን ሁላችንም አቅማችን በሚፈቅደው መልኩ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በ444 የቻሉትን የአቅሞን ይወጡ!
ከአንድ ብር ጀምሮ ወደ 444 ላኩ!
ለወገኖቻችን እኛ አለን!