የቅመሞች ሊቅ
ቅርንፉድ!!
==========
ቅርንፉድ እጅግ የተመሠከረለት ቅመም ነው።
ጥቅሞቹ :
1 #ለሚሰባበር_ለሚነቃቀል_ጸጉር (ለጸጉር እድገት)
2 #ለምግብ_መፈጨት
3 #ለጸረ_ባክቴሪያ
4 #ለስንፈት
5 #የደም_ውስጥ_ስኳርን_መመጠን
6 #ለአፍ_ጠረን_መልካም_ሽታ_እንዲኖረን
7 #ለጨጓራ_ጤንነት
8 #ካንሰርን_ለመከላከል
9 #ለሽንት_ቱቦ_እንፌክሽን
10 #ለጉበት_ጤንነት...
ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል
#አጠቃቀም 👇👇
ለጸጉር ከሆነ ማታ የተወሰኑ ፍሬዎችን የፈላ ውኃ ውስጥ ጨምሮ ጠዋት ጸጉርን በውኃው መታጠብ ነው። ወይም ዘይቱን አውጥቶ መጠቀም ነው።
ለሌሎቹ ግን በቀን ሁለት ፍሬ አኝኮ መዋጥ ነው !
ለነፍሰጡር ለሚያጠቡ እና ጨጓራ ቁስለት ላለበት ከመጠቀም በፊት ባለሞያ ያማክሩ!! 🙏
#በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር_ለምትፈልጉ
0933464314
0933464314 ☎️
#መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን_ሌላው_ያድርሱ
ቅርንፉድ!!
==========
ቅርንፉድ እጅግ የተመሠከረለት ቅመም ነው።
ጥቅሞቹ :
1 #ለሚሰባበር_ለሚነቃቀል_ጸጉር (ለጸጉር እድገት)
2 #ለምግብ_መፈጨት
3 #ለጸረ_ባክቴሪያ
4 #ለስንፈት
5 #የደም_ውስጥ_ስኳርን_መመጠን
6 #ለአፍ_ጠረን_መልካም_ሽታ_እንዲኖረን
7 #ለጨጓራ_ጤንነት
8 #ካንሰርን_ለመከላከል
9 #ለሽንት_ቱቦ_እንፌክሽን
10 #ለጉበት_ጤንነት...
ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል
#አጠቃቀም 👇👇
ለጸጉር ከሆነ ማታ የተወሰኑ ፍሬዎችን የፈላ ውኃ ውስጥ ጨምሮ ጠዋት ጸጉርን በውኃው መታጠብ ነው። ወይም ዘይቱን አውጥቶ መጠቀም ነው።
ለሌሎቹ ግን በቀን ሁለት ፍሬ አኝኮ መዋጥ ነው !
ለነፍሰጡር ለሚያጠቡ እና ጨጓራ ቁስለት ላለበት ከመጠቀም በፊት ባለሞያ ያማክሩ!! 🙏
#በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር_ለምትፈልጉ
0933464314
0933464314 ☎️
#መልእክቱን_ሼርር_በማድረግ_መፍትሔውን_ሌላው_ያድርሱ