ከ20 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን "Me at the zoo" የተሰኘው የመጀመርያው የYouTube video ተለቀቀ።
The rest is history!!
ዛሬ 72,000 ሰአት ርዝመት ያለው ቪዲዮ በየቀኑ YouTube ላይ ይለቀቃል።
አንድ ሰው ይህን በየቀኑ የሚለቀቀውን ሙሉ ቪዲዮ አይቶ ለመጨረስ 82 አመት ይፈጅበታል።🤯
የሰውን ልጅ ህይወት በእጅጉ ከቀየሩ ፈጠራዎች ውስጥ YouTube አንዱ ነው።