Репост из: Неизвестно
ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ ደሥተኛ ባያደርገዉም ጊዜዉን፣ ጉልበቱን፣ ካለችዉ ጥቂት ላይ ገንዘቡን ሰዉቶ የግንባታዉን ሂደት እዚህ አድርሶታል። 500.000 ብር ከባለ ሀብት ብድር ወስዶም የማስጨረሱን ሁኔቴ የረጂ ያለህ የአህለል ኸይር ያለህ ብሎ ጥሪዉን ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቹና እህቶቹ አቅርቧል ። እኛም አለን ከጎናችሁ ነን እናንተ ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሰዉታችኋል እኛ በገንዘባችን ከጎናችሁ ነን አልናቸዉ አዎ ከጎናቸዉ ነን‼️ አሁን የሚጠይቀዉ ከ 1000.000 በላይ እንደሆነ ተገምቷል Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GUJu2kLJmhALrWX2luKjoe