✝️🌼🌼✝️🌼🌼✝️🌼🌼✝️
መስቀል ሀይላችን ነው
የሚያፀናን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን ነው
መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው
አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመንነው እኛም #በመስቀሉ_እንድናለን_ድነናልም!
✝️🌼🌼✝️🌼🌼✝️🌼🌼✝️
መስቀል ሀይላችን ነው
የሚያፀናን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን ነው
መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው
አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመንነው እኛም #በመስቀሉ_እንድናለን_ድነናልም!
✝️🌼🌼✝️🌼🌼✝️🌼🌼✝️