አነስ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ከቀኗ (ከዕለተ ትንሳኤ) ምልክቶች ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
1) ሃይማኖታዊ ዕውቀት መነሳት (እውቅ የሃይማኖት ምሁራን በሞት የሚለዩ በመሆናቸውና ተተኪ ባለመኖሩ የሚከሰት ነው)፡፡
2) መሃይምነት (በሃይማኖት እውቀት ረገድ) ይስፋፋል፡፡
3) አስካሪ መጠጥ መጠጣት የተለመደ ይሆናል፡፡
4) በግልጽ ህገ ወጥ የወሲብ ግንኙነት መፈጸም ይስፋፋል፡፡››
📚ቡኻሪ ዘግበውታል📚
http://T.me/Thalibel2ilm
___________🍃🌸🍃____________
1) ሃይማኖታዊ ዕውቀት መነሳት (እውቅ የሃይማኖት ምሁራን በሞት የሚለዩ በመሆናቸውና ተተኪ ባለመኖሩ የሚከሰት ነው)፡፡
2) መሃይምነት (በሃይማኖት እውቀት ረገድ) ይስፋፋል፡፡
3) አስካሪ መጠጥ መጠጣት የተለመደ ይሆናል፡፡
4) በግልጽ ህገ ወጥ የወሲብ ግንኙነት መፈጸም ይስፋፋል፡፡››
📚ቡኻሪ ዘግበውታል📚
http://T.me/Thalibel2ilm
___________🍃🌸🍃____________