#ተፈኩር
🍂እንደዚሁ ታስተነትኑ ዘንድ አላህ ለናንተ
አንቀጾችን ይገልጽላችኋል፡፡2:219🍃
__🍃🌸🍃________
(ቁርኣንን) በውነትም አወረድነው፡፡ በእውነትም ወረደ፡፡ አንተንም አብሳሪና አስጠንቃቂ አድርገን እንጂ አልላክንህም፡፡ ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው፡፡ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው፡፡
[SURATUL AL-ISRA, 105-106]
http://T.me/Thalibel2ilm
_____________🍃🌸🍃_________