📚📚🌹🌹
አቡበክር ሲዲቅ (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አላቸው፡-
‹‹በሶላቴ ውስጥ ሳለሁ የማደርገው ፀሎት ያስተምሩኝ፡፡›› (እርሳቸውም) እንዲህ በል አሉት፡- ‹‹አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በርካታ በደል በድያለሁ፡፡ ወንጀልን የሚምር የለም፤ ከአንተ በቀር፡፡ ማረኝ ካንተ የሆነን ምህረት፡፡››
📚ቡኻሪ ዘግበውታል📚
http://T.me/Thalibel2ilm
_______________🍃🌸🍃___________