ስፔን ከ 16 አመት በታች የሆኑ ልጆችን Social media እንዳይጠቀሙ አገደች
የእስፔኑ Prime minister ፔድሮ ሳንችየዝ ህፃናቱን ከsocial media በማግለል አላስፈላጊ ነገሮችን እንዳይማሩ አድርገዋል ።
Australia ከ16 ዓመት በታች ለሆኑት ህፃናት social media ያገደች የመጀመሪያ ናት ።
አሁን ላይ France አና Spain እሄንን ህግ እየተገበሩ ይገኛሉ ።
@FAST_TECH_ET