synthID
እንደሚታወቀው የGoogle Nano-banana AI ከእውነተኛ ፎቶ ጋር ለመለየት የሚያስቸግሩ ፎቶዎችን create ማድረግ ይችላል። ነገር ግን Google Gemini እነዚህን ፎቶዎች በቀላሉ መለየት የሚያስችል AI እንዳለው ታውቃላችሁ?
SynthID ይባላል።
Google Gemini ላይ "@" ስትፅፉ ከሚዘረዝርላችሁ አፕሊኬሽኖች ውስጥ ወደ መጨረሻ SynthID የሚል አለ። እሱን መርጣችሁ በAI generate ተደርጓል ወይስ አልተደረገም ብላችሁ የምታስቡትን ፎቶ ወይም video አስገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
Via: big habesha
@fast_tech_et