🗣ሉዊስ ሱዋሬዝ፡- ሊዮ የሌለበት ጨዋታ ሁልጊዜም ከባድ እንደሆነ እናውቃለን ምክንያቱም እሱ ልዩ ተጫዋች ነው፤ ነገርግን የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ነው እሱ በጣም ናፍቆናል እና የዛሬው ድል ቡድኑን ወደፊት የሚያበረታታ ይመስለኛል። በዚህ አመት ብዙ ጨዋታዎች እንዳሉ እናውቃለን።
🎥የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10📲
🎥የቪድዮ ቻናላችን👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10📲