እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የመስቀል ላይ ሞት የምናስብበት ይህ አሳዛኝ ቀን፣ ለንስሐ፣ ለትህትና እና ለእግዚአብሔር ፍቅር የምንሰጥበት ይሁንልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏