#ማን_አንቺን_ይተካል
እኖራለው ወድጄሽ ወሰንሽ ፍቅር ነው ፍቅር እንዴት ይለካል
እስቲ አንቺን አስረስቶ ማን አንቺን ይተካል
እኖራለው ወድጄሽ መውደድሽ ስንቅ ነው በሩቅም ያስመካል
እስቲ አንቺን አስረስቶ ማን አንቺን ይተካል
ፍቅርሽ ጣፋጭ ቃናው ከቶ አይለወጥም
ልቤን አሳልፌ ለማንም አልሰጥም
አንቺን የሚያስጥል ሺው ቢሰለፍ አልመርጥም
እመኚኝ ይሄን ቃል እምነቴን አልሸጥም
📢 @TsegayeEshetu
እኖራለው ወድጄሽ ወሰንሽ ፍቅር ነው ፍቅር እንዴት ይለካል
እስቲ አንቺን አስረስቶ ማን አንቺን ይተካል
እኖራለው ወድጄሽ መውደድሽ ስንቅ ነው በሩቅም ያስመካል
እስቲ አንቺን አስረስቶ ማን አንቺን ይተካል
ፍቅርሽ ጣፋጭ ቃናው ከቶ አይለወጥም
ልቤን አሳልፌ ለማንም አልሰጥም
አንቺን የሚያስጥል ሺው ቢሰለፍ አልመርጥም
እመኚኝ ይሄን ቃል እምነቴን አልሸጥም
📢 @TsegayeEshetu