አቡ አል-ለይሥ አል-ሰመር ቀንዲይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-
🔥👉ምቀኛ ምቀኝነቱ የሚመቀኘው ሰው ጋር ሳይደርስ አምስት ቅጣቶች ይደርሱበታል፦
1⃣ -የማይቋረጥ ሀዘን
2⃣ -አጅር በማያስገኝ ሙሲባ
3⃣ -የማይመሰገንበት የወቀሳ ውንጀላ
4⃣ -የጌታ ቁጣ ይደርስበታል
5⃣ -ከእሱ የስኬት በር ይዘጋል
📚المستطرف في كل فن مستظرف
══════ ❁ ══════
https://t.me/assalefyyaabuanas0
🔥👉ምቀኛ ምቀኝነቱ የሚመቀኘው ሰው ጋር ሳይደርስ አምስት ቅጣቶች ይደርሱበታል፦
1⃣ -የማይቋረጥ ሀዘን
2⃣ -አጅር በማያስገኝ ሙሲባ
3⃣ -የማይመሰገንበት የወቀሳ ውንጀላ
4⃣ -የጌታ ቁጣ ይደርስበታል
5⃣ -ከእሱ የስኬት በር ይዘጋል
📚المستطرف في كل فن مستظرف
══════ ❁ ══════
https://t.me/assalefyyaabuanas0