Репост из: Неизвестно
{{ በኸይር ዘመቻ …… ሁለት መቶ ብቻ }}
የፊታችን ጁምኣህ ጥቅምት 13/02/2013 ኣ.ል
ዉድና የተከበራችሁ በሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም የምትኖሩ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ሆይ!! አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ!
እኛ የአርባ ምንጭ ከተማ ኗሪ ሙስሊም ወንድሞቻችሁና የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች በጋራ በመሆን: መስጂድ ግንባታ አስበን ገንዘብ በማሰባሰብ ላይ እያለን እነሆ ድፍን አንድ አመት ሞልቶ አለፈን።
【【 ነገሩ እንዲህ ነዉ 】】
በአካባቢያችን ከፍተኛ የሆነ የካፊር ጫናና ጭቆና ይስተዋላል!!። ብዙ ሙስሊሞችም በአክፍሮተ ሀይላት በየጊዜዉ ይጠለፋሉ። በከፍተኛ ደረጃ ከተማዋ ላይ የመስጂድ እጥረትም አለ። አሁን ላይ ልንገነባበት የታሰበዉ አካባቢ ደግሞ እጅግ ወሳኝና የብዙዎችን ችግር ይቀርፋል፣ ማእከላዊ ቦታ ነዉ ተብሎ የታመነበት ነዉ። ከሚያካትታቸዉ መካከል የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን፣ የቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ተማሪዎችን፣ የነርሲንግ ኮሌጅ ተማሪዎችን፣ የኮንሶ ሰፈር ሙስሊም ኗሪዎችን፣ የአሸዋ ማዶ ሙስሊም ኗሪዎችን፣ የሆስፒታል አካባቢ ሙስሊም ኗሪዎችን፣ ሆስፒታል ገባ ወጣ የሚሉ ዶክተሮችንና ነርሶችን፣ ሆስፒታል የሚሄዱ ህሙማንንና አስታማሚዎችን ሁሉ ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ ለሁሉም አመቺ በሆነ መልኩ አርባ ምንጭ ሆስፒታል ፊትለፊት በመሆን የተመረጠ ወሳኝ ቦታ ነዉ።
፠ ታዲያ…
እዚህ እጅግ አንገብጋቢ ቦታ ላይ የተከበረዉን የአላህ ቤት ለመገንባት ከቦታ ግዢ ጀምሮ እስከ ግንባታዉ ፍፃሜ ድረስ ከፍተኛ ወጭ እንደሚያስፈልገዉ መግለፅ አይሻዉም። ይህንን ገንዘብ ለመሰብሰብ ኩፖን አሰርቶ በየመስጂዱ ቁሞ እስከመጠየቅ ድረስ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ብንጠቀምም አመርቂ ዉጤት ማግኘት አልቻልንም። ለዚህም ሲባል ኣሁንም የእናንተ የወንድሞቻችን እርዳታ ያስፈልገናል።
፠ የምንጠይቃችሁና የምናስቸግራችሁ ደግሞ ብዙ አይደለም ። ሁላችሁም መለገስ የምትችሉት እጅግ በጣም ቀላል የገንዘብ መጠን ነዉ። ሁለት መቶ ብር ብቻ።
፠ እንደሚታወቀዉ በተለያዩ ኡስታዞችና ታዋቂ ዳዒዎች ቻናልና ግሩፖች ዉስጥ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ወንድምና እህቶች አሉ። ታዲያ ከእነዚህ በመቶ ሺህ ከሚቆጠሩ ሙስሊም ወንድምና እህቶች መካከል ቢያንስ 25 ሺህ ሰዉ ብቻ ሁለት ሁለት መቶ ብር ቢነይት በአላህ ፈቃድ መስጂዱን ገነባነዉ ማለት ነዉ።
እናም በዚህ መስጂድ ግንባታ ላይ አሻራችሁን በማሳረፍ ወንድማዊ ጥሪያችንን እንድትቀበሉን በአላህ ስም እንጠይቃለን!!
✔ በዉጭ ሀገራት የምትገኙ ወንድም እህቶቻችን ሆይ!! ኣሏህ ከሰጣችሁ ገንዘብ ላይ ቀንሳችሁ 200 ብር ለአላህ ቤት ብትልኩ ቀሪዉን ገንዘባችሁን አላህ በረካ ያደርግላችኋል እንጂ ፈፅሞ አይቀንስባችሁም!! ።
፠ አደራ የእኔ ሁለት መቶ ብር ሄዳስ ምን ልትጠቀም ? ብትቀርስ ምን ልትጎዳ? ብላችሁ ለሸይጧን ክፍተት እንዳትሰጡ። አዎ የአንተ 2 መቶ ብር ትልቅ ዋጋ አላት። የአንቺ 2 መቶ ብር ናት በአላህ ፈቃድ መስጂዱን የምትገነባዉ።
፠ ሁለት መቶ ብር ገደብ ነዉን? >>>
እናንተን ላለማስቸገርና ሁሉንም ለማሳተፍ ተብሎ እንጂ 2 መቶ ገደብ ሁኖ አይደለም። የቻለ ሰዉ ጨመርመር አድርጎ ቢለግስ ደስታችን ወደር የለሽ ነዉ። ያልቻለ ደግሞ ቢቀንስም ችግር የለዉም።
፠ እንግዲህ በዚህ መልኩ በመላዉ አለም ያለን ሙስሊሞች በየጊዜዉ እንየተደጋገፍን መራመድ ከቻልን ብዙ ስራዎችን መስራት እንችላለን ማለት ነዉ። ዛሬ ላይ በግለሰብ ደረጃ እንድህ ቀላል በሆነ ወጭ የአርባ ምንጩን መስጂድ ከሰራን: ነገ ደግሞ በዚሁ መልኩ የድላን፣ የሀዋሳን፣ የጎንደርን፣ የኮምበልቻን፣ የመቀሌን፣ የጅማን ወዘተ እየተረባረብን በየቦታዉ ያሉ ክፍተቶቻችንን መሸፈን እንችላለን ማለት ነዉ።
『『『 ይህንን ፅሁፍ በየግሩፑ፣ በየቻናሉ፣ አስፈላጊ ከሆነም በግለሰቦች ገፅ ላይ ሳይቀር በማሰራጨት ለኸይር እንሽቀዳደም!!።
ስለዚህ የፊታችን ጁምኣህ ጥቅምት 13/02/2013 በነቂስ ተነስተን በኸይር ስራ ደምቀን እንዉላለን በዛውም እንቀጥላለን ኸይር ስራ ጊዜ ገደብ የለውም!!!!
በተጨማሪም ለዚሁ ኣላማ የተከፈተ የቴሌ ግራም ግሩፕ ስላለን join በማለት እንቅስቃሴያችንን ይደግፉ።
ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝም በ @Abdukadi238 ወይም በቴሌግራም ግሩፓችን ይላኩ!
ለወንዶች ብቻ 👇👇👇
https://telegram.me/nechsarmesjid
ለሴቶች ብቻ 👇👇👇
@nechsarsetoch
Watsapp👇
https://chat.whatsapp.com/LWbkcPc9XpB9rO9vpf2hHX
《 ለበለጠ መረጃ 》
0931356231 አንሷር ሰይድ ሀሰን
091779 8377 አብዱራህማን ቃዲ
0941977010 ኣብዱረዛቅ ሚፍታህ
የባንክ ሂሳብ ቁጥር:1000315772943
የአርባምንጭ ከተማ ነጭ ሳር መስጂድ
የኢ/ት ንግድ ባንክ።
በውጭ ሃገራት የምትገኙና በሃዋላ መላክ ለምትፈልጉም ከላይ 👆ባሉት ቁጥሮች ያናግሩ!
የአላህ ሰላምና እዝነቱ እንዲሁም ረድኤቱ አይለያችሁ!!