Репост из: Abu_Oubeida~channel
ስራችንን አላህ ይቀበለን፡ሀላፍትናቸውንም ከተዋጡ ያድርገን፡ከእናንተ የሰበሰብናቸው የዘካተል ፊጥር ብር፡ከሶላት በፊት ለሚገባቸው አካላቶች አከፋፍለን ጨርሰናል።በዚህም ደስስ ይበላችሁ፡ልባችሁም ይርጋ።
ማሳሰቢያ፦
በዚህ ሰአት የዘካተል ፊጥር ብር የምትልኩ ሰዎች ሶላት ስለተሰገደ፡አንቀበልም።ስራም ጨርሰናል።
መርከዝ ኢብኑ አብባስ ኬሚሴ
ማሳሰቢያ፦
በዚህ ሰአት የዘካተል ፊጥር ብር የምትልኩ ሰዎች ሶላት ስለተሰገደ፡አንቀበልም።ስራም ጨርሰናል።
መርከዝ ኢብኑ አብባስ ኬሚሴ